መሪራስ አማን በላይ (፲፱፻፵፪-፳፻፱)
በ1997 ዓ.ም ገደማ ከአማን በላይ መተዋወቅ እንደጀመርን በየጊዜው እየተደዋወልን ለረጅም ሰዓቶች በስልክ እናወራ ነበር። ለሀገሩ ሰው ያለውን ሁሉ ዕውቀት የማካፈል ምኞት ስለነበረው አብዛኛውን ጊዜ የሚናገረው እርሱ ነው። እጅግ ሰፊ ትንታኔና ሐተታ ማቅረብ ይችል ነበር።
በ1997 ዓ.ም ገደማ ከአማን በላይ መተዋወቅ እንደጀመርን በየጊዜው እየተደዋወልን ለረጅም ሰዓቶች በስልክ እናወራ ነበር። ለሀገሩ ሰው ያለውን ሁሉ ዕውቀት የማካፈል ምኞት ስለነበረው አብዛኛውን ጊዜ የሚናገረው እርሱ ነው። እጅግ ሰፊ ትንታኔና ሐተታ ማቅረብ ይችል ነበር።
የግማደ መስቀል መገኘት በብዙ ታሪክ ተመዝግቧል። ይህ ጽሑፍ እንደሚያሳየው፥ ከእኛ ዘንድ የተገኘው ታሪክ በሁለት ነገር ይለያል። አንደኛ፦ መስቀሉን አፈላልጋ ስላገኘችው ስለ ንግሥት እሌኒ ታሪክ የሚነገረው ከሌላ ዘንድ የሌለ ሰፋ ያለና ሲያነቡት የሚጥም ነው። ሁለተኛ፦ ስለግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ብዙ የታሪክ ሰነዶች መስክረዋል።
“ግርማዊ አፄ ዮሐንስ ሕይወታቸውን ለኢትዮጵያ አንድነት መሥዋዕት ያደረጉበት መቶኛ ዓመት ተከብሯል። የመቶኛ ተዝካራቸውን እንዲሁ ከማለፍ በዚች አጭር ጽሑፍ እናስታውሳቸዋለን።”
“ረኃብና ተስቦ በኢትዮጵያ በታሪክ በኩል የቱን ያህል እንደነበሩ ለማሳየት አንዳንድ ማስታወሻዎችን ከታሪክ ገጾች ልጥቀስ።”
“ይህ ጽሑፍ ከሞላ ጐደል ረሃብና ድርቅ ሰው ሰራሽ ችግር ነው፤ ስለዚህም መፍትሔው ሰው ሰራሽ ነው ወደሚለው ያዘማል።”
“የምዕራቡ ጋዜጣ አዘጋጅዎችና ሪፖርተሮች ከአባቶቻቸው ኮሎኒያሊስቶች የተረከቡትን ኢትዮጵያን የማጥላላት ዘመቻ ዛሬ ኢትዮጵያ በደረሰባት አሳዛኝ ማኅበራዊ ቀውስ ሳቢያ በማስታከክ ነባር ቂማቸውንና አዲስ ርዕዮተ ዓለማዊ ጥላቻቸውን ለመወጣት በጽሑፎቻቸው ይቃጣቸዋል።”
“ከዚህ ቀጥሎ የታተመው ራሳቸው ያረቀቁት የሕይወት ታሪካቸው የተገኘው ከቤተሰቦቻቸው ሲሆን የሕይወት አመራራቸውን በቅርብ ሆነው የተከታተሉ ቤተሰቦቻቸው የጻፉት መግቢያ ጽሑፍ አብሮ ቀርቧል።”
“ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ምን ማለት ነው? ከወዴትስ የመጣ ቃል ነው? የሚሰጡት መልሶች ግን አጥጋቢ አይደሉም። እንዲያውም አልፎ አልፎ ጥራዝ ነጠቅና የተዛባ የተሳሳተም መልስ ሲሰጥ እንሰማለን።”
“በዚህ ዓምድ በሰፊው ሊታወቁ የሚገባቸው የመሰሉንን አንዳንድ ጥንታዊ ታሪክ የያዙ ሰነዶችን ለማቅረብ እንሞክራለን።”
“ያ ለካፊ ሙስሊኒ ሳይቸግረው ለከፈውና ነው እንጅ አፈ ቄሣር ባይሆንማ ኖሮ ለአፈ ወርቅ ሥነጽሑፍ ምን ሰሀ ይወጣለት ነበር?”