ሥነጽሑፍ, Uncategorized

መጽሐፈ ምሳሌ ዘጨዋ ተረት፤  የአንድ ተጠንቃቂ ሰው ተረት፤ 

አዋቂ ይበሉኝ ብለህ ያላየኸውን አየሁ አትበል። የማታውቀውን አውቃለሁ ማለት አይገባም።