“ኪነጥበብ እና ሥነጥበብ” (ይትባረክ ገሠሠ)

“ይህ ጽሑፍ መሠረታዊ ብለን ከምንመድባቸው ጽሑፎች ይመደባል። በተለምዶ የሚሠራባቸውን ቃላት ከትክክለኛው መሠረታቸው (መነሻቸው) ጋር አያይዞ ትክክለኛውን ፍችና ጥቅም እንዲሰጡ ሙከራ ያደርጋል። በተለይም የግዕዝ ቋንቋ ያለውን ጥቅም ለማወቅ ይረዳል ብለን እንገምታለን።”

“አብዮት ሶሻሊዝምና መንግሥት ክፍል 1” (ጽሕረት መለስ)

“ከእግዚአብሔር የተሰጥዎት ስልጣን አጣርተው እንዲፈርዱና እንዲቀጡበት እንጂ በስሜትዎ ተገፋፍተው የሚፈርዱና ሰብአዊ መብትን የሚደፍሩ ከሆነ እንኳንስ እኔ ልጆቼ ለንጉሥ እንዳያድሩ ይኸው እረግሜአለሁ” አቶ አላድነህ ለንጉሥ ምኒልክ