“ዘመናዊ እና ታሪካዊ ብሔርተኝነት” (ተስፋዬ ደመላሽ)
“ለኢትዮጵያ ውስብስብ የአገር አስተዳደር ችግሮች ዘመናዊ የፖለቲካ ጽንሰ ሐሳቦች ፈርጆች መመልከቻ ወይም መፍቻ የሚሆኑት እንዴት ነው? ዘመናዊ ጽንሰ ሐሳቦች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምንነትና አንድነት ምን ትርጉምስ ሊኖራቸው ይችላል?”
“ለኢትዮጵያ ውስብስብ የአገር አስተዳደር ችግሮች ዘመናዊ የፖለቲካ ጽንሰ ሐሳቦች ፈርጆች መመልከቻ ወይም መፍቻ የሚሆኑት እንዴት ነው? ዘመናዊ ጽንሰ ሐሳቦች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምንነትና አንድነት ምን ትርጉምስ ሊኖራቸው ይችላል?”
“የዚህ አጭር ጽሑፍ ዋና ዓላማ የኢትዮጵያንና የውጭ አገሮችን ግንኙነት መመልከት ነው። በተለይም ጽሑፉ የአሜሪካን፣ ሶቭየት ኅብረት፣ እስራኤልና አንዳንድ አረብ ሀገሮች ተግባር ይመለከታል።”
“የመሃል ሀገር ባህልና የዳር ሀገር ባህል ቅራኔ መሠረቱ የመሃል ሀገሩ የፈጠረው የመንግሥት ሥርዐት ሁልጊዜ የዚሁኑ ክፍል የበላይነት የሚያረጋግጥ ከመሆን ጋር በመያያዙ ነው።”
“ወጣቱ ትውልድ የኤርትራ ጦርነት ጣጣ ተሸካሚና ዕዳ ከፋይ ሲሆን ምንም የተሰሚነት ዕድል የለውም።”
“ማናቸውም ጥረት ያለ ፖለቲካ ተዋናዮቹ በጎ ፈቃድና ጠንካራ ቃል ኪዳን ዋጋ ቢስ ነው።”
“ለምንት ኢይጽሕፉ ዜናሆሙ ሰብአ ኢትዮጵያ ወይከውን ነገሮሙ ቀሊለ ወኀላፌ (የኢትዮጵያ ሰዎች ታሪካቸውን ለምን አይጽፉም? ባለመጻፋቸውም ነገራቸው የተናቀና ተረስቶ የሚቀር ይሆናል)።”