ETHIOPIA: Nile, Renaissance Dam and Political Issues (June 2020) ስለህዳሴ ግድብ እና አባይ ወንዝ እንዲሁም ስለኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ፣ ስለተፈጠረውም የፖለቲካ ቀውስ በሚመለከት ተመዝግበው የተገኙ የዜና ፣የጥናት ጽሑፎችና ሰነዶች ዝርዝር (ሰኔ 2012)፡፡
ይህ መዘርዝር ኢትዮጵያ ልትሰራው ባቀደችው እና በመተግበርም ላይ ባለው የህዳሴ ግድብ ዙሪያ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ መካከል የተለያዩ ውይይቶች፣ ስምምነቶችና የሃሳብ ልዩነቶችም ተንፀባርቀዋል:: በመገንባት ላይ ባለው ግድብ የተነሳውን የፖለቲካ ጥያቄ፣ በውሃ ፖለቲካ ዙሪያ የቀርቡ ጥናቶችን ያጠናቀረ ዝርዝር እንዲሆን ጥረት ተደርጓል። የተሟላም ባይሆን በቪዲዮና በመጻሕፍት ሳቢያ የቀረቡ ጥናቶችንና ትችቶችን ጨምረናል። ይህ ጥረት በዚህ የሚገደብ ብቻ ሳይሆን አዳዲስ ውጤቶችን እየጨመረ የሚቀጥል መዘርዝር እንዲሆን እቅድ አለን።