“ዘመናዊ እና ታሪካዊ ብሔርተኝነት” (ተስፋዬ ደመላሽ)
“ለኢትዮጵያ ውስብስብ የአገር አስተዳደር ችግሮች ዘመናዊ የፖለቲካ ጽንሰ ሐሳቦች ፈርጆች መመልከቻ ወይም መፍቻ የሚሆኑት እንዴት ነው? ዘመናዊ ጽንሰ ሐሳቦች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምንነትና አንድነት ምን ትርጉምስ ሊኖራቸው ይችላል?”
“ለኢትዮጵያ ውስብስብ የአገር አስተዳደር ችግሮች ዘመናዊ የፖለቲካ ጽንሰ ሐሳቦች ፈርጆች መመልከቻ ወይም መፍቻ የሚሆኑት እንዴት ነው? ዘመናዊ ጽንሰ ሐሳቦች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምንነትና አንድነት ምን ትርጉምስ ሊኖራቸው ይችላል?”
“የዚህ አጭር ጽሑፍ ዋና ዓላማ የኢትዮጵያንና የውጭ አገሮችን ግንኙነት መመልከት ነው። በተለይም ጽሑፉ የአሜሪካን፣ ሶቭየት ኅብረት፣ እስራኤልና አንዳንድ አረብ ሀገሮች ተግባር ይመለከታል።”
“የመሃል ሀገር ባህልና የዳር ሀገር ባህል ቅራኔ መሠረቱ የመሃል ሀገሩ የፈጠረው የመንግሥት ሥርዐት ሁልጊዜ የዚሁኑ ክፍል የበላይነት የሚያረጋግጥ ከመሆን ጋር በመያያዙ ነው።”
“ወጣቱ ትውልድ የኤርትራ ጦርነት ጣጣ ተሸካሚና ዕዳ ከፋይ ሲሆን ምንም የተሰሚነት ዕድል የለውም።”
“ማናቸውም ጥረት ያለ ፖለቲካ ተዋናዮቹ በጎ ፈቃድና ጠንካራ ቃል ኪዳን ዋጋ ቢስ ነው።”
“ለምንት ኢይጽሕፉ ዜናሆሙ ሰብአ ኢትዮጵያ ወይከውን ነገሮሙ ቀሊለ ወኀላፌ (የኢትዮጵያ ሰዎች ታሪካቸውን ለምን አይጽፉም? ባለመጻፋቸውም ነገራቸው የተናቀና ተረስቶ የሚቀር ይሆናል)።”
“ይህ ዝርዝር ፕሮፌሰር ጌታቸው ያመረቱትን ድርሰት ያሳያል። አቀራረቡ ምርምር ለሚያደርጉ ሰዎች እንደሚያመች ተስፋችን ነው።”
“ግርማዊ አፄ ዮሐንስ ሕይወታቸውን ለኢትዮጵያ አንድነት መሥዋዕት ያደረጉበት መቶኛ ዓመት ተከብሯል። የመቶኛ ተዝካራቸውን እንዲሁ ከማለፍ በዚች አጭር ጽሑፍ እናስታውሳቸዋለን።”
“በዚህ ጽሑፍ ቅኔ ለሥነ ጽሑፍ ያደረገውን አስተዋፅኦ በመጠኑ ለማስረዳትና የራሱ የሆነ የትችት አቀራረብ ዘዴ በመጠቀም የሥነጽሑፍ ደረጃ ከፍ እንዲል የሚያደርግ መሆኑን ጭምር ለማጤን ሙከራ እናደርጋለን።”
“ኢትዮጵያ በፅኑ ችግር ላይ ናት። ኢትዮጵያን የገጠማት ችግር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ሁላችንንም የሚነካ ነው። ስለሆነም መፍትሔው የሁላችንንም ቀና አስተዋፅኦ ማድረግ ስለሚጠይቅ ችግሩን በሚገባ መረዳት ይገባል።”