2007

በ2007 ዓም በርካታ ምርምር-ነክ መጻሕፍት (ጥናታዊ ድርሰቶች፣ የሕይወት ታሪኮች) ታትሟል። ዝግጅት ክፍላችን እስካሁን 179 ምርምራዊ መጽሐፎችን መዝግቧል። በመቀጠልም የመጻሕፍቱን ዝርዝር “ሰምና ወርቅ” ያቀርብላችኋል። “2007” ስንል ከሰኔ 2006 ዓም ጀምሮ የዞረ ድምር ጨምረን፣ [ኦሮ] ስንል “ኦሮምኛ”፣ [ትግ] ስንል “ትግርኛ”፣ [ትር] ስንል ደግሞ “ትርጕም” መሆኑን ያስተውሏል።

የምርምር መጻህፍት

ሀ. ጥናታዊ ድርሰቶች

“Haa Barannu / እንማማር” (ዮናስ አንጎሴ)። ግንቦት 2007። 194 ገጽ።

“ሐተታ ዘርዐ ያዕቆብ ወወልደሕይወት” (ያሬድ ፈንታ [ትር])። 2007። 111 ገጽ።

“ሐተታ ዘርዐ ያዕቆብ/ሐተታ ወልደሕይወት” (ዳንኤል ወርቁ [ትር])። 2007 [2ኛ እትም]። 46/112 ገጽ።

“ሁለቱ ኪዳናት” (ኃየሎም በርሄ)። ማኅበረ ቅዱሳን። 2007 [4ኛ እትም]። 373 ገጽ።

“ሁሉን ዓቀፍ የሕግ መጽሐፍ” (አንዳርጌ ካሴ)። 2007 [2ኛ እትም]። 409 ገጽ።

“ሔድ አዲስ የአሽከርካሪዎች መማሪያ” (መስፍን ውብሸት)። 2007። 224 ገጽ።

“ህልፈተ አንጃ ወክሊክ ዘኢሕአፓ” (ኃይለማርያም ወልዱ)። ነሐሴ 2006። 388 ገጽ።

“የህክምና መዝገበ-ቃላት” (ማርቆስ የሻነው)። ሜጋ አሳታሚ። ሰኔ 2006። 276 ገጽ።

“ሕክምና በቤታችን” (በቀለች ቶላ)። ጥር 2007 [2ኛ እትም]። 373 ገጽ።

“የህወሃት ማደጎዎች” (አስረስ ገላነህ)። የካቲት 2007። 403 ገጽ።

“ሕያው ልሳን ግዕዝ-አማርኛ መዝገበ ቃላት” (በላይ መኰንን)። ጥቅምት 2007 [4ኛ እትም]። 401 ገጽ።

“ሕይወትን በጥራት” (ሲሳይ አሰፌ)። ሚያዝያ 2007። 176 ገጽ።

“Hora Obaa [ኦሮ]” (ያደኖ ጋሮምላ)። 2007። 172 ገጽ።

“ኆኅተ አሚን ዘሕፃናት” (አትክልት ይሁኔ)። 2007። 148 ገጽ።

“ኆኅተ ጥበብ ዘልሳነ ግዕዝ” (አበበ ደሴ)። 2007። 182 ገጽ።

“ለምን የዘላለም?” (በኃይሉ ክብረት)። 2007። 202 ገጽ።

“ልጆችን አሳድጎ ለፍሬ ለማብቃት” (መታሰቢያ ማሞ)። 2007። 132 ገጽ።

“መልካም ጋብቻ” (ዘኤልያስ ወ/ሚካኤል [ትር])። ጥቅምት 2007። 104 ገጽ።

“መሠረታዊ የጥናትና ምርምር ዘዴዎች” (ያዴሣ ቶሎሣ)። 2007። 139 ገጽ።

“የመንግሥታት ዕንባ” (ዳሩ ሰላም [ትር])። 2007። 287 ገጽ።

“መንግሥት ልማትና መገናኛ ብዙኃን በኢትዮጵያ” (ብስራት ወ/ሚካኤል)። የካቲት 2007። 228 ገጽ።

“መዝገበ ቅዱሳን” (ገብረሥላሴ)። ማኅበረ ቅዱሳን። ሐምሌ 2007። 492 ገጽ።

“መድሎተ ጽድቅ” (ያረጋል አበጋዝ)። መጋቢት 2007። 523 ገጽ።

“መጽሐፍ ቅዱስ ለስብከት ከሚሆን ትርጓሜ – ክፍል 2” (መክብብ አጥናው)። ሰኔ 2006። 204 ገጽ።

“ማርና ሞሪንጋ” (ዶ/ር ኬኬ)። 2007 [2ኛ እትም]። 208 ገጽ።

“ማርከስ ጋርቬይ” (አሊሹ ሙሜ [ትር])። ነሐሴ 2007። 142 ገጽ።

“ማንነት ሲፈተሽ” (በልሁ ተረፈ)። 2007። 290 ገጽ።

“ማዕቀብ” (እንዳለጌታ ከበደ)። ጥቅምት 2007 [2ኛ እትም]። 304 ገጽ።

“Meettoo Hidda Latinsa Meettafi [ኦሮ]” (ፈይሳ ፊጣ)። 2007። 287 ገጽ።

“ምሽጥራት መረፃ [ትግ]” (ወልደገብርኤል ታደሰ)። ሜጋ አሳታሚ። ሰኔ 2006። 226 ገጽ።

“ምናብ እና ገሀድ” (ዘካርያስ ዓምደብርሃን)። መጋቢት 2007። 266 ገጽ።

“ምን ሠርተን እንለፍ” (ስሜ ታደሰ)። መስከረም 2007። 421 ገጽ።

“የምግብ መመረዝ” (ሞገስ አሸናፊ)። 2007። 134 ገጽ።

“ምጽአተ ክርስቶስ” (ሳሙኤል ፍቃዱ)። ነሐሴ 2006። 272 ገጽ።

“Summi Jaalala Keessaa [ኦሮ]” (አብዱልመጂድ አሕመድ)። 2007። 131 ገጽ።

“የሲ.አይ.ኤ ገመና” (ሙሉቀን ታሪኩ [ትር])። ሚያዝያ 2007። 216 ገጽ።

“የሳይንስ ኑዛዜ” (ሰሎሞን ዮሐንስ)። 2007። 214 ገጽ።

“Seena Eenyumaa Oromoo [ኦሮ]” (ድርብ ደምሴ)። 2007። 223 ገጽ።

“ስለ መድኃኒት” (ዮሴፍ ተሾመ)። ሐምሌ 2007። 208 ገጽ።

“የሥራ ፈጠራና የብልፅግና ጥበብ” (ተፈራ ሙሉነህ)። ሜጋ አሳታሚ። 2007። 227 ገጽ።

“ስርወ-ሳይንስ” (ታፈረ ሕሉፍ)። 2007። 212 ገጽ።

“ሥነ-አዕምሮ” (ከተማ አድማሱ)። 2007። 340 ገጽ።

“በስነ-ጽሑፍ ቋንቋን ማስተማር” (በድሉ ዋቅጅራ)። ሰኔ 2007። 175 ገጽ።

“ስኬታማ የፊልም አሰራር” (ኤልያስ ጋሻው [ትር])። ህዳር 2007። 268 ገጽ።

“ለራስ ማን እንደራስ” (ወሮታው በዛብህ)። ህዳር 2007። 414 ገጽ።

“Qalbii Seerluga Oromoo [ኦሮ]” (ሚሬሳ አማኑ)። 2007። 174 ገጽ።

“ቃና ዘገሊላ” (ሄኖክ ኃይሌ)። ጥር 2007። 180 ገጽ።

“የቅኔው ከተማ” (ፍሬሕይወት በቀለ)። ሰኔ 2006። 233 ገጽ።

“ቅኔያዊ የእውቀት ፈጠራ” (ማርዬ ይግዛው)። ሰኔ 2006። 188 ገጽ።

“ቅዱሳት መካናት” (ኅሩይ ባየ)። ማኅበረ ቅዱሳን። ሰኔ 2006። 300 ገጽ።

“Qoran-Sammuu Qarqaaba Hiikoo Abjuu [ኦሮ]” (ወሰኔ በሻህ)። 2007። 164 ገጽ።

“የቋንቋ መሰረታውያን” (አብነት ስሜ)። ሰኔ 2007። 400 ገጽ።

“በረከተ ወንጌል” (ተክለማርያም ታከለ [ትር])። 2007። 244 ገጽ።

“Bu’aa Ba’ii Qabsoo Uummata Oromoo [ኦሮ]” (ጌታቸው ጅጊ)። 2007። 838 ገጽ።

“ባህልና ትምህርት በኢትዮጵያ” (ኃይለገብርአል ዳኜ)። አአዩ ፕሬስ። 2007። 359 ገጽ።

“ባሕረ ቀመር” (ይትባረክ ገሠሠ)። 2007። 96 ገጽ።

“የባልና ሚስት አለመግባባት” (አበበ አሳመረ)። ሐምሌ 2007። 133 ገጽ።

“ቤተሰብና እንሳሳት” (አፈወርቅ ተክሌ)። 2007። 132 ገጽ።

“ቤተክርስቲያን ከፖለቲካ ወጪ ናትን?” (ፀጋአብ በቀለ)። 2007። 201 ገጽ።

“ብሩሕ ቀናት” (ዳንኤል አረጋዊ)። ሐምሌ 2007። 223 ገጽ።

“ቦአኔርጌስ” (ሐዲስ ወልደአምላክ)። 2007። 395 ገጽ።

“የተወደደ መሪ” (ተስፋሁን ነጋሽ)። 2007። 81 ገጽ።

“ተግባራዊ የጽህፈት መማሪያ” (ደረጀ ገብሬ)። የካቲት 2007 [3ኛ እትም]። 214 ገጽ።

“Tuujuba [ኦሮ]” (ቤካን ጉሉማ)። 2007። 298 ገጽ።

“ታሪከ ነገሥት – ከምኒልክ 1ኛ እስከ 2ኛ” (ደሴ ቀለብ)። ማኅበረ ቅዱሳን። ሚያዝያ 2007። 563 ገጽ።

“ትንሣኤ ናፋቂዎች” (ተስፋ በላይነህ)። ሐምሌ 2007። 302 ገጽ።

“ትንሣኤ አማርኛ-ግዕዝ መዝገበ ቃላት” (በላይ መኰንን)። የካቲት 2007 [2ኛ እትም]። 293 ገጽ።

“ትንሣኤ ግዕዝ” (ደሴ ቀለብ)። ማኅበረ ቅዱሳን። 2007 [2ኛ እትም]። 317 ገጽ።

“Tooftaalee Cimsanna Dandeetti [ኦሮ]” (ገዛኸኝ ለሚ)። 2007። 155 ገጽ።

“ነጽሮተ ሀገር” (ዘሪሁን መንግሥቱ)። 2007። 228 ገጽ።

“ከነፍስ እስከ ዩኒቨርስ” (ናትናኤል ፋንቱ)። ነሐሴ 2006። 156 ገጽ።

“ንግርተ ኢትዮጵያ” (ስንታየሁ ታደለ)። 2007። 148 ገጽ።

“ያልታወቀ ነብይ” (አብይ ጣሰው)። 2007። 96 ገጽ።

“የዓመፃ መንገድ” (ተክሉ አስኳሉ)። 2007። 342 ገጽ።

“የአማራ ሕዝብ ተረቶች” (ደብተራ ክንፈ)። 2007 [2ኛ እትም]። 164 ገጽ።

“አሜሪካና 16ቱ የስለላ ተቋሞቿ” (በላይ ደስታ)። 2007። 370 ገጽ።

“አምስቱ የመከራ ዘመናት” (እርቅይሁን በላይነህ)። ጥር 2007። 318 ገጽ።

“የአረቦችና እስራኤል የ6ቱ ቀን ጦርነት” (ማሞ ውድነህ [ትር])። ሐምሌ 2007 [2ኛ እትም]። 191 ገጽ።

“አንቀጽ 39” (ውብሸት ሙላት)። 2007። 342 ገጽ።

“ISIS ከሶሪያ እስከ አቢሲኒያ” (ወርቅአፈራሁ አሰፋ)። ሐምሌ 2007። 160 ገጽ።

“አንዳንድ ቴክኖሎጂዎች” (ግርማ ሙልኢሣ)። 2006። 133 ገጽ።

“የአዝራር ዲዛይንና ፋሽን በኢትዮጵያ” (ብርሃኑ ሰሙ)። ሐምሌ 2006። 211 ገጽ።

“ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት” (ደስታ ተክለወልድ)። ሰኔ 2006 [2ኛ እትም]። 1286 ገጽ።

“ከአገር በስተጀርባ” (አስራት አብርሃም)። 2007 [6ኛ እትም]። 247 ገጽ።

“የአገው ሕዝቦችና የዛግዌ ሥርወ-መንግሥት ታሪክ” (አያሌው ሲሳይ)። ነሐሴ 2007 [2ኛ እትም]። 243 ገጽ።

“የኢህአዴግ ቁልቁለት” (ሙሉዓለም ገ/መድህን)። ጥር 2007። 235 ገጽ።

“Imimmaan Oshiwiitzi [ኦሮ]” (ህንሴኔ መኩርያ [ትር])። 2007። 260 ገጽ።

“የኢትዮጵያ የሕክምና እና ሌላም የጤና ሕጎች” (ሽፈራው አበበ)። ሜጋ አሳታሚ። 2007። 178 ገጽ።

“የኢትዮጵያ የምልክት ቋንቋ ማስተማሪያ መመሪያ” (ጳውሎስ ካሣ)። አአዩ ፕሬስ። 2007። 221 ገጽ።

“የኢት/ተ/ኦ/ ቤተክርስቲያን ዐበይት ፈተናዎች” (ካሳሁን ደምሴ)። መጋቢት 2007። 299 ገጽ።

“የኢትዮጵያ ታሪክ – ከኢማም አሕመድ እስከ ዐጤ ቴዎድሮስ” (እርቅይሁን በላይነህ)። 2006። 363 ገጽ።

“የኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ” (አስፋው አየልኝ)። 2007። 682 ገጽ።

“የኢት. እና እንግ. ሶማሊላንድ ወሰን መካለል” (መርስኤሐዘን ወ/ቂርቆስ)። አአዩ። 2007። 357 ገጽ።

“የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግጭት” (ዘውዴ ገብረሥላሴ)። አአዩ ፕሬስ። 2007። 330 ገጽ።

“የኢትዮጵያ ታሪክ ከ1843-1983” (ባሕሩ ዘውዴ)። አአዩ ፕሬስ። 2007 [5ኛ እትም]። 310 ገጽ።

“የኢየሱስ ሕይወት” (ሣህለስላሴ ብርሃነማርያም [ትር])። ሐምሌ 2007። 295 ገጽ።

“የኤርትራ መንግሥት የቼዝ ጠጠሮች” (ሰርፀ ዳ)። 2007። 248 ገጽ።

“እንዴት እናንብብ?” (መንግስቱ ታደሰ)። ሜጋ አሳታሚ። 2007። 140 ገጽ።

“ኦርቶዳክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላት” (ኃይለማርያም ሽመልስ)። ማኅበረ ቅዱሳን። 2007። 237 ገጽ።

“የኦሮሞ ማንነትና ታሪክ” (ድሪቢ ደምሴ)። 2007። 311 ገጽ።

“የኩባንያ መልካም አስተዳደር” (ከፈኒ ጉርሙ)። 2007። 165 ገጽ።

“በኪነጽሕፈት ጊዜ የፊደላት አቀማመጥ” (ይትባረክ ገሠሠ)። 2007። 130 ገጽ።

“ወጣትና ልማት በኢትዮጵያ” (ዘሪሁን መሐመድ)። 2007። 209 ገጽ።

“ዊዝደም ምርጥ ትምህርታዊ ትረካዎች” (አማረ ገሠሠ)። ግንቦት 2007። 260 ገጽ።

“ዋናው ነገር ጤና” (ፍትህ ቶላ)። መጋቢት 2007። 314 ገጽ።

“የውሀ ጥበበ ሀሁ በኢትዮጵያ – ክፍለ 1+2” (አበራ ዳለሎ)። 2007። 723 ገጽ።

“ውዳሴ ማርያም በመጽሐፍ ቅዱስ” (ሐረገወይን አገዝ)። ማኅበረ ቅዱሳን። 2007። 125 ገጽ።

“ዘመናዊ ያማርኛ ቋንቋ ማስተማሪያ ዘዴ” (ማረው ዓለሙ)። 2007 [3ኛ እትም]። 189 ገጽ።

“ዘመናዊ የኬክና ዳቦ አዘገጃጀት” (ርብቃ እና ቃልኪዳን)። 2007። 190 ገጽ።

“የዐፄ ዘርዓ ያዕቆብና የዐፄ በእደ ማርያም ዜና መዋዕሎች” (ዓለሙ ኃይሌ [ትር])። 2007። 79 ገጽ።

“ዜና አይሁድ” (መልአከ ክርስቶስ ነቢዩ [ትር])። ማኅበረ ቅዱሳን። 2007። 433 ገጽ።

“ዝክረ በዓላት” (መድበል)። ሜጋ አሳታሚ። 2007። 212 ገጽ።

“ዝክረ የኔታ” (ሚሊዮን በለጠ)። ሚያዝያ 2007። 192 ገጽ።

“ያ ትውልድ – ቅፅ 2” (ክፍሉ ታደሰ)። 2007 [3ኛ እትም]። 400 ገጽ።

“ዮጋ – መንጠራራት ለጤንነት” (ወልዱ መሐሪ)። ጥር 2007። 105 ገጽ።

“ደቂቀ እስጢፋኖስ” (ጌታቸው ኃይሌ)። 2007 [3ኛ እትም]። አአዩ ፕሬስ። 331 ገጽ።

“የዳኛቸው ሐሳቦች” (መሀመድ ሀሰን [አዘጋጅ])። ሰኔ 2007። 235 ገጽ።

“የድህነት ጌቶች” (ብርሃነመስቀል አዳሙ [ትር])። 2007። 216 ገጽ።

“ድርሳነ ኢያቄም ወሐና” (ተ/ሚካኤል ታከለ [ትር])። ማኅበረ ቅዱሳን። 2007። 128 ገጽ።

“ድንቅ የልጆች አስተዳደግ” (ሐድያ ሙሐመድ [ትር])። ሐምሌ 2006። 120 ገጽ።

“ግላዊና ብሔራዊ ኢኮኖሚያችን” (ጌታቸው አስፋው)። መስከረም 2007። 197 ገጽ።

“የግዕዝ ቋንቋ መማሪያ – ክፍል 1” (ዜናማርቆስ እንዳለው)። 2007 [3ኛ እትም]። 27 ገጽ።

“እቴጌ ጣይቱ በደብረ መዊእ” (በላይ መኰንን)። ሰኔ 2006 [2ኛ እትም]። 152 ገጽ።

“ጤና ሀብት ነው” (ምህረቱ መሐሪ)። ሜጋ አሳታሚ። 2007። 81 ገጽ።

“የፀረ-ሽብርተኝነት ሕግና ሽብርተኝነት በኢትዮጵያ” (አንዳርጌ ካሴ)። 2007። 204 ገጽ።

“የጽላተ ሙሴ እውነተኛ ምስጢር” (ሙሉቀን ታሪኩ [ትር])። መስከረም 2007 [3ኛ እትም]። 220 ገጽ።

“ጽንፈ ርካታ” (ኤርሚያስ አዳም [ትር])። ጥቅምት 2007። 134 ገጽ።

“የፊልም ዝግጅት ቴክኒክና ሙያ” (ሰሎሞን በቀለ)። ግንቦት 2007። 133 ገጽ።

“የፊልም ጥበብ ገበታ” (ሰሎሞን መኮንን)። ታህሳስ 2007። 95 ገጽ።

“ፌኖሚክስ መሎኖሚክስ” (ኤድመን ተስፋዬ)። ሐምሌ 2007። 236 ገጽ።

“ፍልስፍናና ዘልዓለማዊ ጥያቄዎቹ” (ቤተልሄም ለገሰ)። 2007። 201 ገጽ።

“ፍኖተ ጥበብ” (ሚሊዮን በለጠ)። ኅዳር 2007። 130 ገጽ።

“ፍካሬ ኢትዮጵያ” (አብነት ሰሜ)። መስከረም 2007። 404 ገጽ።

“ፎክሎር” (ሰለሞን ተሾመ)። 2007። 335 ገጽ።

ለ. የሕይወት ታሪኮች

“ሀገር የተቀማ ትውልድ” (ዳንኤል ተፈራ)። ነሐሴ 2007። 226 ገጽ።

“የሀገር ፍቅር ዕዳ” (አንዱዓለም አራጌ)። ሰኔ 2007። 400 ገጽ።

“የሕይወቴ ፈርጦች” (ዓለማየሁ ማሞ)። ሰኔ 2006። 278 ገጽ።

“ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ” (ገብሩ አሥራት)። 2007። 417 ገጽ።

“ማማ በሰማይ” (ሕይወት ተፈራ/ ጌታነህ አንተነህ [ትር])። 2007። 376 ገጽ።

“ምስክርነት” (ተስፋዬ ርስቴ)። 2007 [3ኛ እትም]። 408 ገጽ።

“ምኞት ጥረት ውጤት” (ታደሰ ሁንዴ)። ሰኔ 2007። 295 ገጽ።

“የሞት ጉዞ” (ግሩም ተክለሃይማኖት)። ሰኔ 2006። 320 ገጽ።

“ከዐፄ ምኒልክ ሠራዊት ጋር” (አምባቸው ከበደ [ትር])። 2007። 271 ገጽ።

“የሰርቢያው ኢትዮጵያዊ” (ቶማስ ማታኖቪች)። ሰኔ 2006። 225 ገጽ።

“የሰቆቃው ዘመን በታጋይ ሕይወት” (ተክሉ አብርሃ)። ሐምሌ 2006። 376 ገጽ።

“የስደታችን ትውስታ” (ተስፋዬ ዘርፉ)። 2007። 184 ገጽ።

“Seena Gootoota Oromoo fi Kaan [ኦሮ]” (ሸለመ ከቤ)። 2007። 364 ገጽ።

“Rirriittaa [ኦሮ]” (ሐዊ ጎንፋ)። 2007። 180 ገጽ።

“ሸዋረገድ ገድሌ” (ፍፁም ወልደማርያም/ሺበሺ ለማ)። 2007። 227 ገጽ።

“የቀን ግርዶሽ” (ተስፉ አልታሰብ)። ሰኔ 2006። 372 ገጽ።

“ባይተዋሩ ንጉሥ” (ዮናስ ታረቀኝ [ትር])። መጋቢት 2007። 264 ገጽ።

“ታላቅ የሕይወት ተመክሮ” (ይኩራባቸው ከተማ [ትር])። ሐምሌ 2007። 183 ገጽ።

“የታሪክ ማስታወሻ” (ከበደ ተሰማ)። ሐምሌ 2007 [3ኛ እትም]። 504 ገጽ።

“ትግል አይቆምም” (ዮሴፍ ያዘው)። መስከረም 2007። 283 ገጽ።

“ቴአትረ ቦለቲካ” (ልደቱ አያሌው)። 2007። 287 ገጽ።

“ቼ ጉቬራ – አብዮተኛው ሕይወት” (ብርሃነመስቀል አዳሙ [ትር])። ሰኔ 2006። 254 ገጽ።

“ነበር – ክፍል 1” (ዘነበ ፈለቀ)። 2007 [9ኛ እትም]። 381 ገጽ።

“የነፃነት ድምፆች” (ውብሸት ታዬ)። ሐምሌ 2006። 200 ገጽ።

“የናዚ ጭፍጨፋ በኦሽዊትዝ” (እስክንድር ስዩም [ትር])። 2007። 178 ገጽ።

“ያልመከነ ማንንት – ውብሸት ወርቅአለማሁ” (አበበ አያሌው)። ሰኔ 2006። 308 ገጽ።

“አሰፋ አባተ – አፍሪካዊው ቼ ጉቬራ” (ግርማይ ገብረፃድቅ)። ሰኔ 2006። 182 ገጽ።

“የጠ.ሚ. አክሊሉ ሀብተወልድ ዜና መዋዕል” (መኰንን አብርሃ)። ሚያዝያ 2007 [3ኛ እትም]። 267 ገጽ።

“የአክሊሉ ማስታወሻ” (አክሊሉ ሀብተወልድ)። 2007 [2ኛ እትም]። 218 ገጽ።

“ኢህአፓ እና ስፖርት – ክፍል 2” (ገነነ መኩሪያ)። 2007። 344 ገጽ።

“እን ትንፋሼ [ትግ]” (ፍስሃ ዘርይሁን)። 2007 [2ኛ እትም]። 597 ገጽ።

“እግር ኳስ ዕርዳታና ዲያስፖራ” (ሸዋረጋ ደስታ)። ሰኔ 2007። 146 ገጽ።

“ኦቶባዮግራፊ” (ተክለሐዋርያት ተ/ማርያም)። አአዩ ፕሬስ። 2007 [4ኛ እትም]። 421 ገጽ።

“ኦፕራ ዊንፍሬይ” (ሱራፌል ግርማ [ትር])። መጋቢት 2007። 175 ገጽ።

“ሌ/ጄ ከበደ ገብሬ” (ሺበሺ ለማ)። 2007። 286 ገጽ።

“ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ” (ፍቅር ይልቃል)። ሰኔ 2006። 146 ገጽ።

“የዲያስፖራው ስውር ደባ” (ሔኖክ አያሌው)። ታህሳስ 2007። 173 ገጽ።

“ጀግና እንደ ቴዎድሮስ – ብ/ጄ ታሪኩ ዓይኔ” (መቅደላ ታሪኩ)። 2007። 260 ገጽ።

“ጋህዲ 1” (አስገደ ገ/ስላሴ)። ግንቦት 2007 [2ኛ እትም]። 230 ገጽ።

“ግለ-ታሪክ” (መንግሥቱ ለማ)። 2007 [2ኛ እትም]። 233 ገጽ።

“የጎዳና አዳሪዎች ህይወት” (ጥላዬ ዘለዓለም)። 2007። 165 ገጽ።

“እቴጌ ጣይቱ ብርሃን ዘኢትዮጵያ” (ብሩክ መኰንን)። ጥቅምት 2007። 501 ገጽ።

ጥላሁን ገሠሠ – የሕይወቱ ታሪክና ምሥጢር” (ዘከሪያ መሐመድ)። መጋቢት 2007። 445 ገጽ።

“ጥቁር አንበሳ” (ታደሰ ሜጫ)። አአዩ ፕሬስ። 2007 [2ኛ እትም]። 120 ገጽ።

“ጳውሎስ ኞኞ” (ደረጀ ትዕዛዙ)። ሰኔ 2006። 308 ገጽ።

“ፍፁም ነው እምነቴ” (ነሲቡ ስብሃት)። መስከረም 2007። 400 ገጽ።